ፌስቡክ፣ ዩትዩብ እና ዋትስአፕ በርካታ ተጠቃሚዎችን በማስመዝገብ ቀዳሚ ናቸው
ማህበራዊ ሚዲያዎች በተለያዩ ቋንቋዎች መልክዓምድር፣ ፖለቲካዊ ወይም ኢኮኖሚያዊ ድንበሮች ጥሰው ሰዎች እርስ በእርስ እንዲገናኙ ያስችላሉ።
እ.ኤ.አ. በ2022 የማህበራዊ ትስስር ገጾች ከ3.9 ቢሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች እንዳላቸው ተገምቷል።
ፌስቡክ ከ1 ቢሊዮን በላይ የተመዘገቡ አካውንቶችን በማለፍ የመጀመሪያው ማህበራዊ ትስስር ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ከ2.9 ቢሊዮን በላይ ወርሃዊ ንቁ ተጠቃሚዎች አሉት።