100 ዓመት እና ከዛ በላይ የሆናቸው ዜጎች ያሏቸው የዓለማችን ሀገራት እነማን ናቸው?
አሜሪካ እድሜያቸው 100 ዓመት እና ከዛ በላይ በሆኑ ህዝብ ቁጥር ዓለምን ትመራለች
ከ1 ቢሊዮን በላይ ህዝብ ያላቸው ቻይና ሕንድ 100 ዓመት እና ከዛ በላይ የሆነቸው ዜጎች ቁጥር አነስተኛ ነው ተብላል
100 ዓመት እና ከዛ በላይ የሆናቸው ዜጎች ያሏቸው የዓለማችን ሀገራት እነማን ናቸው?
እንደ ወርልድ ስታስቲካ ሪፖርት ከሆነ አሜሪካ 98 ሺህ የሚሆኑ ዜጎቿ 100 ዓመት እና ከዛ በላይ የሆኑ ዜጎች አሏት።
እስያዊቷ ጃፓን ደግሞ በ90 ሺህ ህዝብ ሁለተኛዋ አንድ ክፍለ ዘመን እድሜ የሆናቸው ዜጎችን መያዟ ተገልጿል። ቻይና እና ማሌዢያ ደግሞ ሶስተኛ እና አራተኛ ደረጃዎችን የያዙ የዓለማችን ሀገራት ተብለዋል።
በእድሜ የገፉ ዜጎችን በመያዝ እስያ ከሌሎች አህጉራት ጋር ሲነጻጸር ቀዳሚው አህጉር እንደሆነ ይሄው ሪፖርት ያስረዳል።