ፖለቲካ
“አሜሪካ የፀረ-ሰሜን ኮሪያ ፖሊሲዋ ስለማይቀየር …ስራችን ይቀጥላል” ኪም
ሰሜን ኮሪያ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ሌላ ፈተና እንደምትሆን ይጠበቃል
ከቀናት በፊት ባህር ሰርጓጅ የባለስቲክ ሚሳይል ይፋ ያደረገችው ሰሜን ኮሪያ ፣ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ሌላ ፈተና እንደምትሆን ይጠበቃል፡፡ የሰ/ኮሪያው መሪ አሜሪካ በማንም ብትመራ የፀረ-ሰ/ኮሪያ ፖሊሲዋ ስለማይቀየር የከባድ መሳሪያ ስራችን ያለማቋረጥ ይቀጥላል” ብለዋል፡፡