ፖለቲካ
ድርድሩን “የያዝነው አቋም ትክክል እስከሆነ ድረስኮንጎም ይሁን ሌላ ሀገር ይምራው ለእኛ ምንም ችግር የለም”
“አፍሪካዊ መፍትሔን ማዕከል አድርገን የኮንጎን አመራር ይዘን ድርድሩን እንቀጥላለን”
ግብፅ እና ሱዳን የሕዳሴ ግድብ ድርድር በዲ.አር. ኮንጎ መሪነት እንዲካሔድ ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው አምባሳደር ዲና መግለጻቸው ይታወቃል፡፡ አምባሳደሩ ከ አል ዐይን ጋር ባደረጉት ቆይታ “ኢትዮጵያ የሚያሳፍራት አቋም የላትም” ያሉ ሲሆን “አፍሪካዊ መፍትሔን ማዕከል አድርገን የኮንጎን አመራር ይዘን ድርድሩን እንቀጥላለን” ብለዋል፡፡