የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሃይል እስረኞቹን እንዳላስመለጠ ቢገልጽም የወጡት የቪዲዮ ምስሎች ግን አጋልጠውታል
አርኤስኤፍ በካርቱም ኮበር ማረሚያ ቤት እስረኞችን አስለቅቋል።
የፈጥኖ ደራሽ ሃይሉ እስረኞቹን ሲያስወጣ የሚያሳይ ቪዲዮ ተለቋል። አርኤስኤፍ ቀደም ብሎ እስረኞቹን አላስመለጥኩም ቢልም በቪዲዮው ተጋልጧል።
የፈጥኖ ደራሽ ሃይሉ አባለት የቀድሞው የሱዳን ፕሬዝዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር ታስረውበት የነበረውን ኮበር ማረሚያ ቤት ሰብረው በመግባት እስረኞቹን በፍጥነት ሲያስወጡ ታይቷል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic