ፈጥኖ ደራሽ ሃይሉ ብሄራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያውን ተቆጣጠርኩ የሚል መግለጫን ማውጣቱ ይታወሳል
የሱዳን ብሮድካድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ህንጻ በአርኤስኤፍ መያዙ ተገለጸ።
የሬዲዮና ቴሌቪዥን ማሰራጫው በኦምዱርማን ይገኛል።
በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥንና ሬዲዮ ጣቢያው ግጭት እንደሌለ የፈጥኖ ደራሽ ገልጿል።
ፈጥኖ ደራሽ ሃይሉ ብሄራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያውን ተቆጣጠርኩ የሚል መግለጫን ማውጣቱ ይታወሳል።
የሱዳን ጦር በበኩሉ የፈጥኖ ደራሽ ሃይሉን ዋና ማዘዣ መቆጣጠሩንና የቴሌቪዥን ጣቢያውም በቡድኑ ቁጥጥር ስር እንዳልሆነ ገልጿል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic