ልዩልዩ
ማህበራዊ ገጾች 100 ሚሊየን ተጠቃሚ ለማግኘት ምን ያህል ጊዜ ወሰደባቸው?
ሜታ በቅርቡ ያስተዋወቀው ትሪድስ በቀናት ውስጥ ከ100 ሚሊየን በላይ ተጠቃሚዎች አግኝቷል
እንደ ፌስቡክ እና ቴሌግራም ያሉ የማህበራዊ ትስስር ገጾች 100 ሚሊየን ተጠቃሚ ለማግኘት አመታት ወስዶባቸዋል
የቻይናው ቲክቶክ አመት ባልሞላ ጊዜ 100 ሚሊየን ተጠቃሚዎችን የማግኘቱ ዜና ከአመታት በፊት ትልቁ ዜና ነበር።
በህዳር 2022 የተዋወቀው የኦፕን አይ ኩባንያ ንብረቱ ቻትጂፒቲ ግን የቲክቶክን ሪከርድ ሲሰባብር የቲክቶክ መሪነት አክትሟል።
የቲክቶክ ክብረወሰን ደግሞ ከአንድ ወር በፊት በሜታው ትሪድስ ተሰብሯል።
በአጭር ጊዜ ውስጥ 100 ሚሊየን ተጠቃሚዎችን በማፍራት ትዊተርን የሚቀድመው የለም።