ኢኮኖሚ
ከዶላር አንጻር ደካማ ገንዘባ ያላቸው 10 የአፍሪካ ሀገራት እነማን ናቸው?
የአንድ ሀገር ገንዘብ በሌላ ሀገር ገንዘብ ሲመነዘር ያለቀወ ዋጋ ጥንካሬውን እና ድክመቱን ያሳያል
ከአፍሪካ ከዶላር አንጻር ደካማ ገንዘብ ያላት ቀዳሚ ሀገር ሴራሊዮን ነች
ከዶላር አንጻር ገንዘባቸው ደካማ የሆነ 10 የአፍሪካ ሀገራት ከሰሞኑ ይፋ ተደርገዋል።
የአንድ ሀገር ገንዘብ በሌላ ሀገር ገንዘብ ሲመነዘር ያለቀወ ዋጋ ጥንካሬውን እን ድክመቱን ያሳያል የተባለ ሲሆን፤ ቢዝነስ ኢንሳይደር አፍሪካ ከሰሞኑ ከከዶላር አንጻር ገንዘባቸው ጠንካራ የሆነ 10 የአፍሪካ ሀገራትን ይፋ አድርጓል።
ከአፍሪካ ከዶላር አንጻር ደካማ ገንዘብ ያላት ቀዳሚ ሀገር ሴራሊዮን ነች፤ 1 የአሜሪካ ዶላር 19 ሺህ 995 ሴራሊዮን ሊዮን ይመነዘራል።