በሱዳን ጦርነቱ እየተባባሰ መሄዱን ተከትሎ ከካርቱም የሚወጡ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው
በሱዳን የፈጥኖ ደራሹ ሃይል የአል ሃልፋያ ድልድይን መዝጋቱ ተነግሯል።
በናይል ወንዝ ላይ የተገነባውና ከ900 ሜትር በላይ የሚረዝመው ድልድይ ካርቱምና ኦምዱርማንን ያገናኛል።
ድልድዩ መዘጋቱን ተከትሎም በርካታ ተሽከርካሪዎች ወደ ኦምዱርማን መግባት አልቻሉም ተብሏል።
በሱዳን የጀነራሎቹ ግጭት እየተባባሰ መሄዱን ተከትሎ ከካርቱም የሚወጡ ዜጎች ቁጥር እያሻቀበ እንደሚገኝ ነው የተገለጸው።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic