ፖለቲካ
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ፤ ከአረብ ሚሊሻ እስከ የጦር ሰራዊቱን የመዋጋት ጉዙ
የፈጥኖ ደራሽ ኃይል መደበኛ ያልሆነ ፍልሰትን ለመቆጣጠር በተለይ ድንበር ጠባቂ ሆኖ አገልግሏል
ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ወደ መደበኛው ኃይሉ እንዲዋሃድ መወትወታቸው ለአሁኑ ጦርነቱ መከሰት ትልቁ መንስኤ ነው
በሱዳን በጊዜ ሂደት እየጠነከረ የመጣው የፈጥኖ ደራሽ ኃይል፤ መደበኛ ያልሆነ ፍልሰትን ለመቆጣጠር በተለይ ድንበር ጠባቂ ሆኖ አገልግሏል።
በዚህም መሪው ጄነራል ዳጋሎ የንግድ ፍላጎት እየሰፋ መሄዱ ይነገራል። ቤተሰባቸው በወርቅ ማዕድን፣ በከብት እርባታ እና በመሰረተ ልማት ዘርፍ ይዞታዎችን አስፋፍቷልም።
የሱዳን ጦር እና የዲሞክራሲ ደጋፊዎች ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ወደ መደበኛው ኃይሉ እንዲዋሃድ መወትወታቸው ለጦርነቱ መከሰት ትልቁ መንስኤ ነው።