የሴቶች ዓለም ዋንጫ እና የአውሮፓ ክለቦች ሊግ ውድድሮች ዛሬም ቀጥለው ይካሄዳሉ
ተጠባቂ የእሁድ ስፖርታዊ ውድድሮች
የዛሬው እሁድ ከዚህ በፊት ከነበሩ አቻ ቀናት ውስጥ ብዙ ስፖርታዊ ውድድሮች የሚካሄዱበት ዕለት ሆኗል።
በቡዳፔስት አስተናጋጅነት የሚካሄደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ውድድር፣ የሴቶች ዓለም ዋንጫ፣ የአውሮፓ እግር ኳስ ክለቦች የሚያደርጓቸው ስፖርታዊ ክንውኖች ዋነኞቹ ናቸው።
ዕለቱ በተለይም በስፖርታዊ ውድድሮች ለሚዝናኑ ዜጎች ሲሆን ከምሳ ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽት ድረስ የተለያዩ ውድድሮች ይካሄዳሉ።
የመጀመሪያው ውድድር ከሀምሌ 13 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የለም ሴቶች እግር ኳስ ዋንጫ ፍጻሜ ጨዋታ ከትንሽ ሰዓት በኋላ ይጀመራል።
በስፔን እና እንግሊዝ መካከል የሚካሄደው ይህ የሴቶች እግር ኳስ ዓለ ዋን ጫ ከቀኑ ሰባት ሰዓት ጀምሮ የሚደረግ ሲሆን ሁለቱም ቡድኖች የማሸነ ፍግምት ተሰጥቷቸዋል።
ላለፉት 30th የው የዘንድሮው ዓለም ዋንጫ ስዊድን ሶስተኛ ስትሆን አዘጋጇ ሀገር አስትራ ሊያ ደግሞ አራተኛ ሆና አጠናቃለች።
ከሴቶች ዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ጨዋታ በኋላ ቀጥሎ በስፔን ላሊጋ የአምናው የሊጉ አሸናፊ ባርሴሎና ከካዲዝ ጋር ከቀኑ 8፡30 ላይ እንዲሁም አትሌቲኮ ማድድ ከ ሪያል ቤቲስ ጋር 10፡30 ላይ ይጫወታሉ።
በቡዳፔስቱ የዓለም አትሌቲክስ ውድድር ላይ ተጠባቂ አትሌቶች እነማን ናቸው?
እንዲሁም በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ደግሞ ሁለት ክለቦች ጨዋታቸውን የሚያ ደርጉ ሲሆን ምሽት 12፡30 ላይ ቸልሲ ከዌስትሀም አስተንቪላ ከኤቨርተ ን የሚያ ደርጓቸው ጨዋታዎች ተጠባቂ ናቸው።
በነገው ዕለት ደግሞ ክሪስታል ፓላስ ከአርሰናል ምሽት አራት ሰዓት ላ የሚ ጫወቱ ሲሆን መድፈኞቹ ከሜዳቸው ውጪ የመጀመሪያውን ጨዋታ ያደርጋሉ።
ሌላኛው የምሽት መዝናኛው በምስራቅ አውሮፓዋ ሀንጋሪ አስተናጋጅነት እየተ ካሄደ ያለው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ውድድር ሲሆን ኢትዮያዊያን በዛሬዕ the same as the
በ10 ሺህ ሜትር ወንዶች ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያ በሰለሞን ባረጋ፣ በሪሁ አረጋ ዊ እና በይስማው ድሉ የምትወከል ሲሆን አትሌቶቹ ከኬንያ፣ ኡጋንዳ እ አሜሪ ካዊያን አትሌቶች ከባድ ፉክክር ይጠብቃቸዋል ተብሏል።
አትሌት ታደሰ ወርቁ በተጠባባቂነት በተያዘበት በዚህ ውድድር ላይ ኢትዮጵ ያዊያኑ ለወርቅ ሜዳሊያ እንደሚሮጡ አስቀድመው ተናግረዋል።