ባለፈው አመት ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን በላይ ሰዎች ከሀገራቸው ውጭ ለጉብኝት ተንቀሳቅሰዋል
የቱሪዝም ዘርፍ ከኮቪድ ወረርሽኝ በኋላ በተነቃቃበት ያለፈው የፈረንጆቹ አመት አውሮፓ ዋነኛ የጎብኝዎች መዳረሻነቱን ይበልጥ አጠናክሯል።
የቱርክ ሁለት ከተሞችም በበርካታ የአለማቀፍ ጎብኝዎች ከተጎበኙ 10 ከተሞች ውስጥ ተካተዋል።
የእንግሊዝ መዲና ለንደንን በመቅደም አንደኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠችው ኢስታንቡል በ2023 ከ20 ሚሊየን በላይ የውጭ ዜጎች ጎብኝተዋታል።
ለንደን በ18 ነጥብ 8 ሚሊየን ሰዎች በመጎብኝት ሁለተኛ ደረጃን ስትይዝ የኤምሬትሷን ዱባይ 16 ነጥብ 8 ሚሊየን ጎብኝተዋታል ብሏል ዩሮሞኒተር ኢንተርናሽናል።
በ2023 በርካታ ጎብኝ የነበራቸውን ከተሞች ይመልከቱ፦