በማሕበረሰቡ የቡና ፍሬው ብቻ ሳይሆን ቅጠሉም ተፈልቶ እንደ ሾርባ ይጠጣል
በደቡብ ክልል ምዕራባዊ ክፍል (ደቡብ ም/ኢትዮጵያ) የሚገኘው የቤንች ሸኮ ዞን በቡና እና ቅመማ ቅመም ምርት በይበልጥ ይታወቃል፡፡ ቡና ለቤንች ሸኮ ህዝብ ሁሉ ነገሩ ነው፡፡ ቡና የህዝቡ ዋነኛ የኢኮኖሚ መሰረት ሲሆን ማህበራዊ ፋይዳውም ወደር የለውም፡፡