በኤሚሬቶች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ የሚያደርጉ ግለሰቦችም ውጤታቸውን በመተግበሪያው ማግኘት ይችላሉ
በኤሚሬቶች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ የሚያደርጉ ግለሰቦችም ውጤታቸውን በመተግበሪያው ማግኘት ይችላሉ
“አልሁስን” የተሰኘው ዲጂታል መተግበሪያ (አፕሊኬሽን) በስማርት ስልኮች እና መሰል ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች የሚሰራ ነው፡፡የሀገሪቱ የጤና እና ማህበረሰብ ጥበቃ ሚኒስቴር ከአቡ ዳቢ የጤና ባለስልጣን ጋር በመሆን ነው አፕሊኬሽኑን ወደ ስራ ያስገቡት፡፡