ግብፅ፣ እስራኤል፣ ደቡብ ሱዳን እና ሰሜን ኮሪያ የኬሚካል ጦር መሳሪያ ስምምነትን እንዲቀላቀሉ ጥሪ ቀረበ
አንድ የአሜሪካ ባለስልጣን የኬሚካል ጦር መሳሪያ ክምችትን የማስወገድ ሚስጥርን ተናግረዋል
አሜሪካ የተከማቸን የኬሚካል ጦር መሳሪያ ማስወገድ የዓለም መጨረሻ አይደለም ብላለች
አሜሪካ ግብፅ፣ እስራኤል፣ ደቡብ ሱዳን እና ሰሜን ኮሪያ የኬሚካል ጦ መሳ ሪያ ስምምነትን እንዲቀላቀሉ ጥሪ አቀረበች።
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የጦር መሳሪያ ቁጥጥር እና ዓለም አቀ ደህ ንነት ምክትል ሚንስትር ቦኒ ዴኒስ የኬሚካል ጦር መሳሪያ ክምችትን የስገለ ድ ሚስጥርን አጋርተዋል።
ሁለት ምክንያቶች እንዳሉ የጠቀሱት ምክትል ሚንስትሩ፤ ውስጣዊ እና ውጫዊ ምክንያቶችን አንስተዋል።
ዴኒስ ከአል ዐይን ኒውስ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የአሜሪካን የኬሚል ጦ ር መሳሪያ ለማጥፋት የወሰደችውን እርምጃ "ትልቅ" ሲሉ ገልጸው፤ ግብፅ፣ እስራኤል፣ ሰሜን ኮሪያ እና ደቡብ ሱዳን የኬሚካል ጦር መሳሪያ ስም ምነትን እንዲቀላቀሉ ጥሪ አቅርበዋል።
አሜሪካ ያከማቸችው የኬሚካል ጦር መሳሪያ ማውደም መጨረሻ እዳል ሆነም ተናግረዋል።
አሜሪካ ኢትዮጵያን ከሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈጻሚ ሀገርነት ዝርዝር ውስጥ ሰረዘች
ምክትል ሚንስትሩ በዓለም አቀፉ የኬሚካል ጦር መሳሪያዎች ክልከላ መት ዋ ሽንግተን የኬሚካል ጦር መሳሪያዎች ስርጭትን ለመዋጋት የምታደርገከት አጠናክራ እንደምትቀጥል ገልጸዋል።
እርምጃዎች የአሜሪካን ደህንነት እና ሰላም ከማጎልበት ባለፈ ለዓለም አቀ ፉ ማህበረሰብ ደህንነትን ስለሚያሳድግ ጠቃሚ ነው ብለዋል።
የዋሽንግተን ኬሚካላዊ ጦር መሳሪያዋን ለማስወገድ የወሰደችው እርም ያለ ውን ተጽዕኖን በተመለከተ ዴኒስ "የታወጀ የጦር መሳሪያ ምድብ ሙሉ በሙ ሲወ ገድ ይህ የመጀመሪያው ነው" ብለዋል።
የጅምላ ጥፋትን እና የጦር መሳሪያ እና ትጥቅ ማስፈታትን ለመገደብ ትቅ እ ርምጃ ነው ሲሉም ባለስልጣኑ አክለዋል።
ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የመጨረሻው የአሜሪካ ጦር መሳሪያ ክችት በአስተማማኝ ሁኔታ መውደማቸውን አስታውቀዋል።
ዴኒስ እንዳብራሩት አሜሪካ ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ጋር በመሆን የትኛው ም ሀገር የኬሚካል ጦር መሳሪያ እንዳይታጠቅ እና እንዳይጠቀም ታደርርለችም
በዓለም ላይ 193 ሀገራት የኬሚካል ጦር መሳሪያን ስምምነትን ፈርመዋል።