ዋትስ አፕ መተግበሪያ የግል ደህንነትን የሚያጎለብቱ አዲስ አገልግሎት ይፋ አደረገ
አዲሱ አገልግሎት ሚስጢራዊነትን የበለጠ አስተማማኝ እንደሚያደርግ ተገልጿል
የዋትስ አፕ ደንበኞች ከዚህ በፊት የተጻጻፏቸውን መረጃዎች ለሌሎች እንዳይጋለጡ የሚያደርጉ ናቸው ተብሏል
ዋትስ አፕ መተግበሪያ የግል ደህንነትን የሚያጎለብቱ አዲስ አገልግሎት ይፋ አደረገ፡፡

- ዋትስአፕ ኢንተርኔት ቢቋረጥም ተጠቃሚዎች መልእክት እንዲላላኩ የሚያስችል አገልግሎት ሊጀምር ነው
- ቴሌግራም ዋትስአፕን በመብለጥ በሩሲያ ቀዳሚ መልእክት መላላኪያ ሆነ
አዲሱ አገልግሎት ሚስጢራዊነትን የበለጠ አስተማማኝ እንደሚያደርግ ተገልጿል
የዋትስ አፕ ደንበኞች ከዚህ በፊት የተጻጻፏቸውን መረጃዎች ለሌሎች እንዳይጋለጡ የሚያደርጉ ናቸው ተብሏል
ዋትስ አፕ መተግበሪያ የግል ደህንነትን የሚያጎለብቱ አዲስ አገልግሎት ይፋ አደረገ፡፡
በአሜሪካዊው ቢሊየነር ማርክ ዙከርበርግ የሚተዳደረው ሜታ ኩባንያ ንብረቶች መካከል አንዱ የሆነው ዋትስ አፕ ተጠቃሚዎችን ደህንነት የሚያረጋግጥ አዲስ አሰራር ይፋ አድርጓል፡፡
የዚህ መተግበሪያ ተጠቃሚ ግለሰቦች ከዚህ በፊት የተጻጻፏቸውን መልዕክቶች ሌሎች ሰዎች እንዳያገኟቸው የሚያደርግ ነው ተብሏል፡፡
ተጠቃሚዎች ከዚህ በፊት የተጻጻፏቸው መልዕክቶችን የበለጠ ሚስጢራዊ እንዲያደርጉ የሚፈቅደው ይህ አዲስ አገልግሎት መረጃዎቹን ለማግኘት የግድ የጣት አሻራ አልያም በፊት ብቻ እንዲከፍቱ ያደርጋሉ፡፡
አዲሱን አገልግሎት የያዘው የዋትስ አፕ መተግበሪያን በጎግል ፕሌይ ስቶር ላይ ማግኘት እንደሚቻል ዴይሊ ሜይል በቴክኖሎጂ ድረገጹ ላይ አስነብቧል፡፡
በዚህ አዲሱ መተግበሪያ ላይ ሎግድ ቻት በሚል አማራጭ ስር እንዳለ የተገለጸ ሲሆን ኩባንያው ተጨማሪ አዳዲስ አገልግሎቶችን ለደንበኞቹ ለማስተዋወቅ በሙከራ ላይ መሆኑን ገልጿል፡፡