የደረጃ ሰንጠረዡን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲመራው ባህርዳር ከተማ 2ኛ ላይ ይገኛል
በዝናብና በስታዲየም ችግር የተፈተነው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወደ መገባደዱ እየተቃረበ ነው።
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዡን ቅዱስ ጊዮርጊስ በ59 ነጥብ ሲመራው ባህርዳር ከተማ በ54 ነጥብ 2ኛ ላይ ይገኛል።
ኢትዮጵያ መድህን እና ሀዋሳ ከተማ ደግሞ በቅደም ተከተላቸው 3ኛ እ 4ኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
የዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ማን ያነሳልʔ በተከታዩ ምስል ግምትዎን ያስቀምጡ።