በዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ ህግ በጣሱ የፖሊስ አባላት ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ
የአድዋ በዓል በየዓመቱ በሚከበርበት ምኒልክ አደባባይ በዓሉን እንዳያከብሩ በፖሊስ መከልከላቸውን የአይን እማኞች ለአልዓይን መናገራቸው አይዘነጋም
የአድዋ በዓል በየዓመቱ በሚከበርበት ምኒልክ አደባባይ በዓሉን እንዳያከብሩ በፖሊስ መከልከላቸውን የአይን እማኞች ለአልዓይን መናገራቸው አይዘነጋም
መንግሥት በበኩሉ ወደ በዓሉ ስፍራ እንዳይሄድ የተከለከለ ሰው የለም ማለቱ ይታወሳል
የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን "በዓሉ በአዲስ አበባ ሶስቱም ቦታ በሰላም ተከብሯል፣ በዓሉን እንዳያከብር የተከለከለ ሰውም የለም" ብሏል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም