1 ሚሊየን ዛፎች ለዓለማችን ምን አይነት በረከቶች ይሰጣሉ?
38 ሺህ ሜትሪክ ቶን ካርበን ዳይ ኦክሳይድ ይመጣሉ
4 ሚሊየን ሰው በየቀኑ በቂ ኦክሲጅን እንዲያገኙ ያስችላሉ
አንድ ሚሊየን ዛፎችን መተከል ለአካባቢያችንም ይሆን ለማህበረሰቡ በርካታ የጤናም ይሁን ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታዎች እንዳላቸው ይታወቃል።
ከእነዚህም ካርበን ዳይ ኦክሳይድን ከአየር ላይ መሰብሰብ፣ የምንተነፍሰውን አየር ጥራት ማስጠበቅ፣ የአርሶ እና አርብቶ አደር ማህበረሰቦችን ሕይወትን ማሻሻል እንዲሁም ሀገራት ገቢን እንዲያገኙ ሁሉ ያስችላሉ።
1 ሚሊየን ዛፎች በረከቶችን ይመልከቱ፤