ኢኮኖሚ
በርካታ ሚሊየነሮች የሚኖሩባቸው 10 የአፍሪካ ከተሞች
በአፍሪካ ከ138 ሺህ በላይ ሚሊየነሮች እንዳሉ የሚነገር ሲሆን፥ ከነዚህ ውስጥ 328ቱ ከ100 ሚሊየን ዶላር በላይ ሀብት ያስመዘገቡ ናቸው
ደቡብ አፍሪካ፣ ግብጽ፣ ናይጀሪያ፣ ኬንያ እና ሞሮኮ በርካታ ሚሊየነሮች የሚገኙባቸው የአፍሪካ ሀገራት ናቸው
በአፍሪካ ከሚገኙ ቢሊየነሮች 90 በመቶው በአምስት ሀገራት እንደሚገኙ ይነገራል።
ግብጽ በአህጉረ አፍሪካ በርካታ ቢሊየነሮች የሚገኙባት ሀገር መሆኗን የኒው ወርልድ ዌልዝ ሪፖርት ያሳያል። ደቡብ አፍሪካ፣ ናይጀሪያ፣ ኬንያ እና ሞሮኮም የባለጠጎች መኖሪያ ሀገራት መሆናቸው ተመላክቷል።
በአፍሪካ ከ138 ሺህ በላይ ሚሊየነሮች (ከ1 ሚሊየን ዶላር በላይ ሀብት ያላቸው) እንደሚገኙ የሚጠቅሰው ኒው ወርልድ ዌልዝ፥ 328 ከ100 ሚሊየን ዶላር በላይ ሃብት ያስመዘገቡ (ሴንቲ ሚሊየነሮች) እንዳሉም አብራርቷል።
የእነዚህ ሚሊየነሮች መኖሪያ ከተሞችንም ይፋ አድርጓል። በርካታ የአፍሪካ ሚሊየነሮች የሚኖሩባቸውን ከተሞች ዝርዝር ይመልከቱ፦