ከፍተኛ የካርበን ልቀት ያላቸው 10 የአፍሪካ ሀገራት የትኞቹ ናቸው?
የአፍሪካ ሀገራት ወደ ከባቢ አየር 1.45 ቢሊየን ቶን ካርበን የሚለቁ ይለቃሉ
ደቡብ አፍሪካ፣ ግብጽ እና አልጄሪካ በካርበን ልቀት ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛሉ
አፍሪካ ለዓለም አየር ንብረት ለውጥ የምታበረክተው እስተዋጽኦ ዝቅተኛ ቢሆንም፤ በአየር ንብረት ለውጥ ከሚጎዱ ሀገራት ግን ቀዳሚዋ ነች።
አፍሪካ በአጠቃላይ ወደ ከባቢ አየር ከሚለቀቀው የካርበን መጠን ውስጥ ለ4 በመቶው ብቻ ተጠያቂ የምትሆን ሲሆን፤ ይህም በቶን ሲታይ 1.45 ቢሊየን ነው።
ከአፍሪካ ወደ ከባቢ አየር ከሚለቀቅ ካርበን ውስጥ 60 በመቶውን ሶስት ሀገራት የሚለቁ ሲሆን፤ ደቡብ አፍሪካ፣ ግብጽ እና አልጄሪካ በካርበን ልቀት ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛሉ።
የሀገራን ዝርዝርና የሚለቁትን የካርበን መጠን ይመልከቱ፤