በ50 ዓመታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳት በአፍሪካ
በአፍሪካ ባለፉት 50 ዓመታት 1700 የተፈጥሮ አደጋዎች ተከስተዋል
ድርቅ፣ ጎርፍ፣ አውሎ ነፋስና ሌሎች የተፈጥሮ አጋዎች አፍሪካን እየተፈታተኑ ነው
አፍሪካ ለአየር ንብረት ጉዳት የምታበረክተው እተዋጽኦ ዝቅተኛ ቢሆንም ከፍተኛውን ጉዳት እያስተናገደች ግን ትገኛለች።
በዓለም ላይ እየተከሰተ ባለው የአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ አፍሪካን ድርቅ፣ ጎርፍ፣ አውሎ ነፋስ እና ሌሎች የተፈጥሮ አጋዎች እየተፈታተኑ ነው።
በአፍሪካ ባለፉት 50 ዓመታት ውስጥ 1700 የተፈጥሮ አደጋዎችን ያስተናገደች ሲሆን፤ ከግማሽ ሚሊየን በላይ ሰዎችን ህይወታቸውን አጥተዋል።
የተከሰቱ የተፈጥሮ አደጋዎች እንደሚከተለው ቀርቧል፤