በአፍሪካ የተከሰቱ 10 አደገኛና ገዳይ የጎርፍ አደጋዎች
በሊቢያ የተከሰተው የጎርፍ አደጋ ከአፍሪካ ትልቁና አስከፊው ነው
ከአፍሪካ ሱዳን 4 ጊዜ አልጄሪያ 2 ጊዜ ቤተጋጋሚ በከባድ ጎርፍ ተመተዋል
በአፍሪካ በተደጋጋሚ የጎርፍ አደጋዎች የሚከሰቱ ሲሆን፤ ከሰሞኑ በሊቢ ያጋጠመው ግን እጅግ አደገኛው እና አስከፊው መሆኑ ተነግሮለታል
በሊቢያ ምስራቃዊ ክፍል የደረሰው አሰቃቂ የጎርፍ አደጋ በጥቂቱ የ5 ሺህ 300 ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል።
ደርና የተባለችው ከተማ ከንቲባ የሟቾቹ ቁጥር ከ18 እስከ 20 ሺህ ሊደርስ እንደሚችል ለአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ገልጸዋል።
10 አደገኛና ገዳይ የጎርፍ አደጋዎች ዝርዝር ይመልከቱ፤