ኢትዮጵያ በውጊያ ታንኮች ብዛት ሞሮኮን በመከተል በአምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች
ለእግረኛ ጦር ሽፋን ለመስጠት፣ ምሽጎችን ለማፈራረስ እና በአስቸጋሪ መልክአምድሮች ላይ ለመዋጋት ቀዳሚ ተመራጭ የሆኑት ታንኮች በአይነታቸው እና በውግያ አቅማቸው የተለያዩ ናቸው፡፡
በዘመን ሂደት ውስጥ የመተኮስ አቅማቸው እና የውግያ ቴክኖሎጂያቸው እያደገ ተጉዘዋል፡፡
በአሁኑ ወቅትም ታንክ ሀገራት የጦራቸውን አቅም ለማሳየት ከሚጠቀሙባቸው መሳርያዎች መካከል አንዱ ነው፡፡
በርካታ የውግያ ታንክ የታጠቁ 10 የአፍሪካ ሀገራትን ዝርዝር ያወጣው ግሎባል ፋየር ፓወር ግብጽ፣ ኤርትራ እና አልጄርያን በቀዳሚነት አስቀምጧቸዋል፡፡
ኢትዮጵያ ደግሞ 680 ታንኮችን በመያዝ 5ተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።
በርካታ ታንክ ያላቸውን 10 የአፍሪካ ሀገራት ዝርዝር በቀጣዩ ምስል ይመልከቱ፦