የዓለማችን ግዙፉ የሃይል ማመንጫ ቻይና የሚገኝ ሲሆን፤ 22500 ሜጋ ዋት ኃይል ያመነጫል
የውሃ (ሃይድሮ) የኤሌክትሪክ ሃይል በጣም ጥንታዊ እና በብዛት ጥቅም ላይ ከሚውሉ ታዳሽ የኃይል ምንጮች አንዱ ነው።
የዓለማችን ትልቁ የሀይድሮ ኤሌክትሪክ አምራች ቻይና ስትሆን ከአለም አስር ታላላቅ የሀይድሮ ኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫዎች አምስቱ በቻይና ይገኛሉ።
10 የዓለማችን ግዙፍ የሃይድሮ ኤልክትሪክ ኃይል ማመንጫዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል ይመልከቱ፤