10 በከፍተኛ ድብርት ተጠቂ የአፍሪካ ሀገራት
በአፍሪካ ከ30 ሚሊየን በላይ ሰዎች በድብርት ምክንያት የአዕምሮ ጤናቸው መናጋቱ ይነገራል
ድህነት፣ ስራ አጥነትና የሰላም እጦት ሚሊየኖችን ለድብርት የሚያጋልጡ ዋነኞቹ ምክንያቶች ናቸው
በአለማቀፍ ደረጃ ከ280 ሚሊየን በላይ ሰዎች በከፍተኛ ድብርት ውስጥ እንደሚገኙ የአለም ጤና ድርጅት መረጃ ያሳያል።
በአፍሪካ ከ30 ሚሊየን በላይ ሰዎች በድብርት ምክንያት የአዕምሮ ጤናቸው መናጋቱ ይነገራል።
ዋይዝቮተር የተሰኘ የጥናት ተቋም ይፋ ባደረገው ጥናትም በአፍሪካ የሚከሰቱ የድብርት ህመሞች ከኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ጋር የተያያዙ መሆናቸውን ጠቅሷል።
ተቋሙ ባወጣው የአለማቀፍ የድብርት ምጣኔ ደረጃ ግሪክ፣ ስፔንና ፖርቹጋል ከፊት ተቀምጠዋል።
ከእስራኤል ጋር ጦርነት ውስጥ ያለችው ፍልስጤም፣ ቱኒዚያ፣ ባህሬን፣ ሞሮኮ፣ ኢራን፣ ሊዩቲኒይያ እና ዩክሬን እስከ 10ኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል።
ኢትዮጵያን 133ኛ ደረጃ ላይ ያስቀመጠው ተቋሙ በአፍሪካ ከፍተኛ ድብርት የሚታይባቸውን 10 ሀገራት እና አለማቀፍ ደረጃቸውን ይፋ አድርጓል፦