በረመዳን ፆም ወቅት ድርቀትን ለመቀነስ የሚረዱን 10 ነጥቦች
በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ቅዱስ ተደርጎ የሚወሰደው የረመዳን ፆም ከተጀመረ አንድ ሳምንት አልፎታል
በፆም ወቅት ሊያጋጥም የሚችል ድርቀትን ለመቀነስ መደረግ የሚገባቸው በርካታ ዘዴዎች እንዳሉ የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ
በረመዳን ፆም ወቅት ድርቀትን ለመቀነስ የሚረዱን 10 ነጥቦች
በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ቅዱስ ተደርጎ የሚወሰደው የረመዳን ፆም ከተጀመረ አንድ ሳምንት አልፎታል።
በፆም ወቅቱ አማኞች ለረጅም ሰአታት ምግብ ስለማይመገቡ እና ፈሳሽ ስለማይወስዱ ድርቀት ወይም ኮንስቲፔሽን ሊያጋጥም ይችላል።
በፆም ወቅት ሊያጋጥም የሚችል ድርቀትን ለመቀነስ መደረግ የሚገባቸው በርካታ ዘዴዎች እንዳሉ የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ።
ድርቀትን ለመቀነስ ከሚረዱን ተግባራት ውስጥ ቀዳሚ የሚባሉት የሚከሉት ናቸው።