ፖለቲካ
35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ በፎቶ
ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድና የህብረቱ ኮሚሽን ሊቀ መንብር ሙሳ ፋኪ መሃመት ጉባዔውን በንግግር ከፍተዋል
ጉባዔው "የአፍሪካ የሥርዓተ ምግብ አቅም መገንባት፤ የሰው ኃብት ልማት፣ የኢኮኖሚና ማኅበራዊ ልማትን ያፋጥናል" በሚል መሪቃል እየተካሄደ ነው
35ኛ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ በዛሬው እለት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።
የህበረቱ የመሪዎች ጉባዔ "የአፍሪካ የሥርዓተ ምግብ አቅም መገንባት፤ የሰው ኃብት ልማት፣ የኢኮኖሚና ማኅበራዊ ልማትን ያፋጥናል" በሚል መሪ ሃሳብ ነው በመካሄድ ላይ የሚገኘው።
የጉባዔው መክፈቻ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፣ የህብረቱ ኮሚሽን ሊቀ መንብር ሙሳ ፋኪ መሃመት፣ የህብረቱ ተሰናባች ሊቀ መንብር እና የዴሞክራቲ ክሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ስሼዴኪ ንግር አድርገዋል።
ሴኔጋል የ2022 የህብረቱን ሊቀመንብርንት ከየዴሞክራቲ ክሪፐብሊክ ኮንጎ የተረከበች ሲሆን፤ የሀገሪቱ ፐሬዚዳንት ማኪ ሳልም ንግግር አድርገዋል።