ኳታር የሶሪያ ሽብርተኞችን እየረዳች ነው፤ በእማኞች ላይ የሚደርሰውን ዛቻ እንግሊዝ እየመረመረችው ነው
በኳታር የሚገኘው ባንክ የሶሪያን አሸባሪ ይዳል ተባለ
የእንግሊዙ ጋዜጣ ማስፈራሪያ የደረሰባቸውን የአይን እማኞች ጉዳይ የእንግሊዙ የጸረ-ሽብር ፖሊስ እየመረመረ ነው
የእንግሊዙ ጋዜጣ ማስፈራሪያ የደረሰባቸውን የአይን እማኞች ጉዳይ የእንግሊዙ የጸረ-ሽብር ፖሊስ እየመረመረ ነው
የእንግሊዙ ጋርዲያን ጋዜጣ እንዳጋለጠው በኳታር ዶሃ ያሉ ባለስልጣናት ለሶሪያ የሚገኙ አሸባሪዎች ለሚረዳው የኳታር ባንክ የገንዘብ ድጋፍ ያደርጋሉ፤ጉዳዩ በአሉባልታ ደረጃ ሲወራ ቆይቷል፡፡
ጋዜጣው እንደገለጸው የዶሃ ባንክ በሶሪያ የሚገኘውን አል ኑስራ ግንባር ይረዳል ባሉት የአይን እማኞች ላይ የሚደርሰውን ማስፈራሪያና ዛቻ የእንግሊዝ ፖሊስ እየመረመረው ይገኛል፡፡ ጋዜጣው የአይን እማኞችን የሚያስፈራሩት ሰዎች የታጠቁና ጭምብል ያደረጉ ናቸው ብሏል፡፡
የእንግሊዙ ጋዜጣ እንዳለው የእንግሊዙ የጸረ-ሽብር ፖሊስ ማስፈራሪያ የደረሰባቸውን የአይን እማኞች ገዳይ እየመረመረ ይገኛል፤ በሽብር ጉዳይ ላይ በመሰከሩ ሰዎች ላይ ኳታር ማስፈራሪያ ፈጽማለች ብሏል፡፡
ጋዜጣው እንደገለጸው ስምንት የሶሪያ ስደተኞች ከዶሃ ባንክ ጋር በተያያዘ መክሰሳቸውንና ይህ ጉዳይ ፍትህን በማደናቀፍ በሚል በሎንደን ፍ/ቤት ቀርቦ ነበር፡፡
የአራቱን የሶሪያ ከሳሾች ጠበቃ የሆነው ለጠቅላይ ፍ/ቤቱ እንደተናገረው በማስፈራራት፣ጫና በማሳደር፣ በሚስጥር መመሰለል እንዲሆን በታጠቁ ሰዎች በምሽት ማስፈራራት ፍትህ ስርአቱ ላይ ጣልቃ መገባቱን ገልጿል፡፡
አቃቤ ህግ የአይን እማኞቹ የሽብር ቡድን የሆነው አል ኑስራ የሶሪያን ክፍል ተቆጣጥሮ ቤታቸውን ካወደመው በኋላ ወደ ኔዘርላንድ መሸሻቸውን ተናግሯል፡፡ ኔዘርላነድ ከደረሱ በኋላ በሎንዶን ከታገደው ባንክ ለአሸባሪዎች ስለሚላክ ከሰውታል፡፡
በፈረንጆች 2019 ዘታይምስ የተባለው የእንግሊዝ ጋዜጣ የዶሃው ባንክ በሎንደን ስምንት የሶሪያ ስደተኞች ከምሰሳቸው በፊት የዶሃው ባንክ በሶሪያ ለሚገኙ አሸባሪዎች የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ ተከሶ፣ጉዳዩ በፍ/ቤት በመታየት ላይ ነበር፡፡
ሁለት ሀብታም ወንድማማቾች ሎንዶን የሚገኘውን አካውንታቸውን በመጠቀም ለአልኢዳ ቅርበት ላለው አል ኑስራ ግንባር ገንዘብ ያዘዋውሩ ነበር ብሏል ጋዜጣው፡፡