ህንድ፣ አሜሪካ፣ ሩሲያና ሰሜን ኮሪያም ከቀዳሚዎቹ ዝርዝር ተካተዋል
የአንድን ሀገር የመካለከያ ሙሉ ከሚያደርጉት ውስጥ በጠንካራ እና በርካታ የሰው ኃይል የተደረጃ መሆኑ ነው።
በዚህ መሰረት ሀገራት ጦራውን ሲያደራጁ የሰራዊታውን ቁጥር ማሳደግ ላይ ትኩረት የሚያደርጉ ሲሆን፤ በዚህም ረገድ በርካታ የጦር ሰራዊት ማደረጃት የቻሉ ቀዳ ሀገራት ተዝረዝረዋል።
በዚህም መሰረት ከ2 ሚሊየን በላይ ወታደሮች ያላት ቻይና ቀዳሚው ደረጃ ላይ የተቀመጠች ሲሆን፤ ህንድ፣ አሜሪካ፣ ሩሲያ እና ሰሜን ኮሪያም እስከ 5 ያለውን ደረጃ ይዘዋል።
የሀገራን ዝርዝር እና የወታሮችን ብዛት ይመልከቱ፤