10 የአፍሪካ የቋንቋ ሀብታም ሀገራት
በመላው አለም ከሚነገሩ ቋንቋዎች ሲሶው (2 ሺህ) በአፍሪካውያን ጥቅም ላይ የሚውሉ ናቸው
በአህጉሪቱ ከ1 ሚሊየን በላይ ሰዎች የሚናገሯቸው 75 ቋንቋዎች እንዳሉ ይነገራል
በመላው አለም ከሚነገሩ ከ6 ሺህ ቋንቋዎች ከሲሶ በላዩ በአፍሪካውያን ጥቅም ላይ የሚውሉ ናቸው።
በአህጉሪቱ ከ1 ሚሊየን በላይ ሰዎች የሚናገሯቸው 75 ቋንቋዎች እንዳሉ የሚነገር ሲሆን ቀሪዎቹ ግን በሺዎች እና መቶዎች የሚነገሩ ናቸው ተብሏል።
ስዋሂሊ፣ ሃውሳ እና ዮሩባ ከ150 ሚሊየን በላይ ህዝብ የሚናገራቸው ሲሆን፥ በሶስት ሀገራት ጥቅም ላይ ይውላሉ።
እንግሊዝኛ እና ፈረንሳይኛም በበርካታ የአፍሪካ ሀገራት ጥቅም ላይ የሚውሉ የውጭ ሀገር ቋንቋዎች ናቸው።
በምስራቅ አፍሪካዋ ኢትዮጵያም ከ92 በላይ ቋንቋዎች እንደሚነገሩ ነው የአፍሪካ ቢዝነስ ኢንሳይደር መረጃ የሚያሳየው።
በአፍሪካ በርካታ ቋንቋዎች ያሉባቸውን ሀገራት ዝርዝር ይመልከቱ፦