በዓለም ዙሪያ ከፍተኛ ተናጋሪ ያላቸው ቋንቋዎች
በአለም አቀፍ ደረጃ ከ6 ሺህ 500 በላይ ቋንቋዎች እንዳሉ ይነገራል
ፓፓኒው ጊኒ ከ830 በላይ ቋንቋዎች የሚነገሩባት ሀገር ናት
አሜሪካ በፌደራል ደረጃ የምገለገልበት ነው ብላ በይፋ ያወጀችለት የቋንቋ አይነት የለም።
እንግሊዝኛን ግን ለህግ፣ መግለጫዎችና ሌሎች ስራዎች ትጠቀማለች።
ከእንግሊዝኛ ባሻገር ስፓኒሽ በርካታ ተናጋሪ ያለው ቋንቋ ነው፤ ከ40 ሚሊየን በላይ ሰዎች ይናገሩታል።
ከ3 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ቻይንኛ ተናጋሪ ሰዎችም ስደተኞች በገነቧት ሀገር ይኖራሉ።
ስታስቲታ በአለም አቀፍ ደረጃ በርካታ ተናጋሪ ያላቸውን ቋንቋዎች ይፋ አድርጓል፤ ይመልከቱት፦