የአየር ንብረት ለውጥ በዚህ ከቀጠለ በኢትትዮጵያ የስንዴ ምርት በ22 በመቶ ይቀንሳል ተብሏል
ግብርና እና ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ ወደ ውጪ ሀገራት ከምትልካቸው ምርቶች መካከል 77 በመቶው የቍብር ና ምርቶች ናቸው።
ግብርና በኢትዮጵያ የብዙ ነገር መሰረት ሲሆን 65 በመቶ ኢትዮጵያዊያን በዚ ሁ በግብርና ህይወታቸውን እንደሚመሩ የአረንጓዴ ትብብር በአፍሪካ ወ ይም አግራ የተሰኘው ተቋም አስታውቋል።
ተቋሙ ከያዝነው የፈረንጆቹ 2023 እስከ 2027 የሚያከናውነውን የአምስት ዓመት እቅዱን ይፋ አድርጓል።
የድርጅቱ የቦርድ ዓባል እና የቀድሞው የጠቅላይ ሀይለማርያም ደ ሳለኝ በዚህ ጊዜ እንዳሉት አግራ ባለፉት ዓመታት 240 ሺህ ኢትዮጵያዊያን አርለ አደሮችን መርዳቱን ተናግረዋል።
ድርጅቱ 292 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው 360 ሺህ ቶን ምርጥ ዘር ለአርሶአደች መ ስጠቱንም አቶ ሐይለማርያም ጠቅሰዋል።
በጦርነቱ ምክንያት 5 ሚሊዮን ኩንታል ምርት መታጣቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ
የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳት በአፍሪካ ነው የተባለ ሲሆን ኢትዮጵ ያ ዋነኛዋ ተጎጂ ሀገር መሆኗም ተገልጿል።
አሁን ያለው የአየር ንብረት ለውጥ በዚሁ ከቀጠለ የስንዴ ምርት በ22 በቶእ ንዲሁም በቆሎ በ14 ቅናሽ ያሳያል ተብሏል።
ባለፉት ሁለት ዓመታት የነበረው የድርቅ አደጋም የኢትዮጵያ ገበሬዎች ከሁ ለት ሚሊዮን በላይ የቤት እንስሳትን ሲገድል የ20 በመቶ የሰብል ምርት ቅናናእ ንዲመዘገብም ምክንያት መሆኑ ተጠቅሷል።