ለውድመቱ እስካሁን ሃላፊነት የወሰደ የለም
በካርቱም ኤርፖርት የአውሮፕላኖች ውድመት ቀጥሏል።
በርካታ የሲቪልና ወታደራዊ አውሮፕላኖች ተቃጥለዋል።
ለውድመቱ እስካሁን ሃላፊነት የወሰደ የለም።
አርኤስኤፍ በሜረዌ የጦር ጄቶችን ማቃጠሉ ይታወሳል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com