ክርስቲያኖ ሮናዶ በጉዳት ሳይሰለለፍ ሲቀር ተቀያሪ ወንበር ላይ የነበረው ሜሲ በመጨረሻ ደቂቃ ሜዳ ገብቷል
የክርስቲያ ሮናሎዶ አልናስር እና የሜሲ ኢንተር ሚያሚ በሪያድ ሲዝን ካፕ የተገናኙ ሲሆን፤ አል ናስር ኢነተር ሚያሚ ላይ
ገማሽ ደርዘን ጎል በማስቆጠር አሸንፏል።
በጨዋተው ላይ ታሊስካ ሶስት ጎሎችን ለአልናስር በማስቆጠር ሃትሪክ የሰራ ሲሆን፤ ኦታቪዮ፣ አይሜሪክ ላፖርቴ እና
፣ሃመድ ማራን ቀሪዎቹን ሶስት ጎሎች ለአል ናስር ከመረብ አሳርፈዋል።
ጨዋታው ተፎካካሪዎቹ ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ሊዮኔል ሜሲን ፊት ለፊት የሚያገናኝ መሆኑን ተከትሎ ከፍተኛ ግምት
የተሰጠው እና በጉጉት ሲጠበቅ የነበረ ጨዋታ ነው።
ነገርግን ክርስቲያኖ ሮናልዶ በጉዳት ምክንያት በጨዋታው ላይ ሳይሰለፍ ሲቀር፤ ሊዮኔል ሜሲ በተጠባባቂ ወንበር ተቀምጦ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ብቻ ተሰልፏል።
⚽ بنصف درزن من الأهداف..
— SSC (@ssc_sports) February 1, 2024
النصر يستعرض أمام انتر ميامي بسداسية✅#النصر_انترميامي#كأس_موسم_الرياض | #SSC pic.twitter.com/KSrPu0viQc