በስልካችን ላይ ሊኖሩ የማይገቡ አደገኛ መተግበሪያዎች
በውስጣቸው አጥፊ ቫይረሶችን የያዙ ነገር ግን አገልግሎት የሚሰጡ በመመስል የተሰሩ መተግበሪያዎች አሉ
ቀጥለው የተዘረዘሩ መተግበሪያዎች በስልኮቻችን ላይ ካሉ ልናጠፋቸው ይገባል
በስማርት ስልካችን ላይ የምንጭናቸው መተግበሪያዎች (አፕሊኬሽኖች) በርካታ ነገሮችን በሚያቀሉለን ቢሆኑን አንዳንዶች ግን መረጃዎቻችን ለሶስተኛ ወገን አሳልፎ ከመስጠት ጀምሮ ለሳይበር ጠላፊዎች እንድንጋለጥ ሊያደርጉን ይችላሉ።
በውስጣቸው አጥፊ ቫይረሶችን የያዙ ነገር ግን አገልግሎት የሚሰጡ በመመስል የተሰሩ መተግበሪያዎች አሉ የሚለን ፎን አሬና ድረ ገጽ፤ እንዚህን መተግበሪያዎች (አፕሊክሽኖች) ውለን ሳናድር ዛሬውኑ ከስልካችን ላይ እናጥፋቸው ሲልም ምክረ ቢጤ አክሏል።
ቀጥለው የተዘረዘሩ አፕሊኬሽኖች በስልካችን ላይ ተጭነው ካሉ በፍጥነት ልናጠፋቸው ይገባል
ዋለስ ላይት (Walls light - Wallpapers Pack
ቢግ ኢሞጂ (Big Emoji – Keyboard)
ግራድ ዋል ፔፐርስ (Grad Wallpapers - 3D Backdrops)
ኢንጂን ዋል ፔፐርስ (Engine Wallpapers - Live & 3D)
ኢፌክት ሚና (EffectMania - Photo Editor)
አርት ፊልተር (Art Filter - Deep Photoeffect)
ፋስት ኢሞጂ ኪቦርድ (Fast Emoji Keyboard)
ከርኤት ስቲከር (Create Sticker for Whatsapp)
ማትስ ሶልቨር (Math Solver - Camera Helper)
ፎቶ ፊክስ ኢፌክት (Photopix Effects - Art Filter)
ሊድ ቲም (Led Theme - Colorful Keyboard)
ኪይ ቦርድ (Keyboard - Fun Emoji, Sticker)
ስማር ዋይ ፋይ (Smart Wifi)
ማይ ጂ.ፒ..ኤስ ሎኬሽን (My GPS Location)
ኢሜጅ ወራፐ ካሜራ (Image Warp Camera)
ስማርት ኪው.አር ክሬቶር (Smart QR Creator)
ከለራይዝ ኦልድ ፎቶ (Colorize Old Photo)
ጂ.ፒ.ኤስ ሎኬሽን ፋይነደር (GPS Location Finder)
ስማርት ኪው.አር ስካነር (QR Scanner)
ጂ.ፒ.ኤስ ሎኬሽን ማፕስ (GPS Location Maps)
ቮልዩም ኮንትሮን (Volume Control)
ሰክሪት ሆርስኮፕ (Secret Horoscope)
ስማርት ጂ.ፒ.ኤስ ሎኬሽን (Smart GPS Location)
አኒሜትድ ስቲከር ማስተር (Animated Sticker Master)
ስሊፕ ሳውንድ (Sleep Sounds)
አይ ሎቭ ፊልተር (I love Filter)
ቤስት ካሜራ (Best camera)
ቢዩቲፉል ካራ (Beautiful camera)
ቻርሚንግ ካሜራ (Charming Camera)
ታይድ ካሜራ (Tide Camera)
ኬል ዴስክቶፕ (Cool Desktop)
ዋይ ፋይ ቡስተር (Wifi Booster)
ሲምፕል ካሜራ (Simple Camera)