ስዊዘርላንድ፣ ሲንጋፖር እና ሉግዘንበርግ በአማካኝ ከፍተኛ ደመወዝ የሚከፍሉ ሀገራት ተብለዋል
ወርልድ ስታስቲክስ በአንጻራዊነት የተሻለ ወርሀዊ ደመወዝ የሚከፍሉ ሀገራትን ሪፖርት ይፋ አድርጓል።
በዚህ ተቋም ሪፖርት መሰረትም ስዊዘርላንድ በአማካኝ በወር ለአንድ ሰራተኛ 6 ሺህ 144 ዶላር ትከፍላለች።
እስያዊቷ ሲንጋፖር 4 ሺህ 923 ዶላር እንዲሁም ሉግዘንበርግ ደግሞ 4 ሺህ 918 ዶላር እንደምትከፍል ተገልጿል።
የዓለማችን ልዕለ ሀያል ሀገር አሜሪካ አራተኛው ጥሩ ደመወዝ ከፋይ ሀገር ስትባል አይስላንድ፣ ኳታር እና ዴንማርክ ደግሞ ተከታዮቹን ደረጃዎች ይዘዋል።
በአማካይ ከፍተኛ ወርሃዊ ደመወዝ የሚከፍሉ ሀገራትን ዝርዝር ይመልከቱ፦