ባናዱ ጊዜያዊ ፕሬዘዳንት ሆነው ሲመረጡ መፍንቅለ መንግስቱን የመሩት ምክትል ሆነው ተሾመዋል
ባናዱ ጊዜያዊ ፕሬዘዳንት ሆነው ሲመረጡ መፍንቅለ መንግስቱን የመሩት ምክትል ሆነው ተሾመዋል
የቀድሞው የማሊ መከላከያ ሚኒስትርና ጡረታ የወጡት ኮሎኔል ባናዱ ጊዜያዊ ፕሬዘዳንት ሲሆኑ ባለፈው ወር መፈንቅለ መንግስቱን መርተው ለወራት ስልጣን ይዘው የነበሩት ምክትል ፕሬዘዳንት ሆነው ተሾመዋል፡፡
ባለፈው ወር በመፈንቅለ መንግስት የሀሪቱን ፕሬዘዳንት ኢብራሂም ቦበከር ኬይታን ከስልጣን ያወረደው ቡድን ስልጣኑን ለሰላማዊ ሰዎች እንዲያስተላለፍ የጎረቤት ሀገራት ጠንካራ ግፊት ሲያሳድሩ ቆይተዋል፡፡
የምእራብ አፍሪካ ሀገራት ባለፈው ሳምንት ለ18 ወራት የሽግግር መንግስቱን የሚመራው ሰው ሰለማዊ ሰው ወይም ወታደር ያልሆነ መሆን አለባት ብለው ሲሞግቱ ነበር፡፡ ሀገራቱ ምክትል ፕሬዘዳንቱ ወታደር መሆናቸውን አልተቃወሙም፡፡
ናዱ እና ጎይታ መፈንቅለ መንግስቱን በመራው ቡድን መመረጣቸውን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡