በቅርቡ አዲስ ወታደራዊ ጥምረት የፈጠሩት ቻይናና ሩሲያም ለጦራቸው ከፍተኛ በጀት መዳቢዎች ናቸው
በፈረንጆቹ 2023 የዓለም ግዙፍ ወታደራዊ በጀቶች ግሎባል ፋየር ፓወር የተሰኘ ተቋም ይፋ አድርጓል።
እንደ ተቋሙ መረጃ ከሆነ ለጦሯ 762 ቢሊየን ዶላር የመደበችው አሜሪካ የዓለማችን ግዙፍ ወታደራዊ በጀት በመባል ቀዳሚውን ስፍራ ይዟል።
230 ቢሊየን ዶላር ወታደራዊ በጀት መደበችው ቻይና ሁለተኛ ደረጃን ስትይዝ፤ 83 ቢሊየን ዶላር የመደበችው ሩሲያ 3ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።
ተጨማሪ ዝርዝሩን ይመልከቱ