ዓለማችን ግዙፍ የንፋስ ኃይል ማመንጫዎች ይት ይገኛሉ?
በዓለም ዙሪያ ከነፋስ ኃይል የሚያመነጩ ከ350 ሺህ በላይ ተርባይኖች ተተክለው ይገኛሉ
7000 ተርባይኖች ያሉት የቻይናው ጂኳን የንፋስ ኃል ማመንጫ ከዓለማችን ትልቁ ነው
በዓለመችን ከአካባቢ ብክለት በጸዳ መልኩ የኤሌክትሪክ ኃይል ከምታገኘብባው ዘዴዎች ውስጥ የነፋስ ኃይል ማመንጫ አንዱ እና ዋነኛው ነው።
በዓለም ላይ ላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ በበርካታ ሀገራት ውስጥ ከነፋስ ኃይል የሚያመነጩ ከ350 ሺህ በላይ የነፋስ ተርባይኖች የተተከሉ መሆናቸውን መረጃዎች ይጠቁማሉ።
ቻይና ከነፋስ ኃል ማመኝጫ ቀዳሚ ነች የተባለ ሲሲሆን፤ ህንድ እና አሜሪካም ተከታዩን ደረጃ ይዘዋል።
በዓለም ላይ 5 ትላልቅ የንፋስ ኃይል ማመንጫዎችን የት ማግኘት እንችላለን? ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ