ትራወሬን “አዲሱ የአፍሪካ ሳንካራ” እያሉ የሚጠሯቸው አሉ
የቡርኪናፋሶው ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራወሬ ባለፈው ሳምንት በሩሲያ አፍሪካ ጉባኤ ከታደሙ በኋላ የአፍሪካውያንን ቀልብ ስበዋል።
ጉባኤውን ተሳትፈው ከፕሬዝዳንት ፑቲ ጋርም ተወያይተው ወደ ኦጋድጉ ሲመለሱ ሺዎች አደባባይ ወጥተው ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
አስተያየር ሰጪዎችም “አዲሱ የአፍሪካ ሳንካራ” እያሉ እያወደሷቸው ነው።
የቀድሞ የቡርኪናፋሶ ቅኝ ገዥዋን ፈረንሳይ ከሀገራቸው ያስወጡት የ34 አመቱ መሪ በ2022 በተደረገ መፈንቅለ መንግስት ስልጣን መያዛቸው ይታወሳል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic