የሁለቱ ሀገራት ህንኙነት በደም ዋጋ የተሳሰረ ነው ተብሏል
የደቡብ ኮሪያ ውጪ ጉዳይ ሚንስትር ፓርክ ጂን ኢትዮጵያ ናቸው።
ሚንስትሩ ፓርክ ጂን ከኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ እና ውጭ ጉይ ሚ ንስትር ደመቀ መኮንን ጋር ተወያይተዋል።
ሁለቱ ሚንስትሮች ከውይይታቸቅ በኋላ በጋር ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።
https://www.youtube.com/shorts/mVt2EZXkVe4
ፓርክ ጂን በዚህ ጊዜ እንዳሉት ደቡብ ኮሪያ እና ኢትዮጵያ በደም ዋጋ የተሳ ሰረ መሆኑን ተናግረዋል።
ሚንስትሩ አክለውም ኮሪያ በአፍሪካ ለምታካሂዳቸው የዲፕሎማሲ ስራዎ ኢት ዮጵያ ዋና መግቢያ ሀገር እንደሆነችም ተናግረዋል ።
አቶ ደመቀ በበኩላቸው ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ ይፋዊ የዲፕሎማሲ ግኙነ ት የጀመሩበት 60 ኛ ዓመት በመከበር ላይ ነው ብለዋል።
ሁለቱ ሀገራት በንግድ፣ ኢንቨስትመንት እና ዓለም አቀፍ ትብብራቸው በየጊ ዜው እያደገ መምጣቱንም አቶ ደመቀ አክለዋል።
ደቡብ ኮሪያ በአፍሪካ ለምታካሂዳቸው የዲፕሎማሲ ኢትዮጵያን እንደ ቁልፍ ሀገር መምረጣቸውንም ምክትል ጠቅላይ እና ውጪ ጉዳይ ሚንስ ትር ደመቀ ተናግረዋል ።