
የቡርኪናፋሶው መሪ ሀገሪቱ ሳትረጋጋ ምርጫ አይካሄድም አሉ
የሀገሪቱ ጁንታ ዋና ትኩረቱ የደህንነት ጉዳይ መሆኑን ተናግሯል
የሀገሪቱ ጁንታ ዋና ትኩረቱ የደህንነት ጉዳይ መሆኑን ተናግሯል
ሞስኮ በአፍሪካ ፖለቲካና ምጣኔ-ሀብት ተጽዕኖ ለመፍጠር ጥረት እያደረገች ነው ተብሏል
ቡርኪና ፋሶ በቅርቡ በምርጫ ስልጣን የያዙትን መሀመድ ባዙምን በማውረድ ሰልጣን ለተቆናጠጠው የኒጀር ወታደራዊ መሪዎች አጋርነቷን አሳይታለች
ትራወሬን “አዲሱ የአፍሪካ ሳንካራ” እያሉ የሚጠሯቸው አሉ
ዶክተሩ ከባለቤታቸው ጋር የታገቱት ቡርኪና ፋሶ ከማሊ በምትዋሰንበት ቦታ በሚገኝ 120 አልጋ ባለው ክሊኒክ በሚሰሩበት ወቅት ነበር
ማክሮን በሀምሌ ወር በሶስት የአፍሪካ ሀገራት ጉብኝት ማድረጋቸው ይታወሳል
ለበርካታ ዓመታት በቡርኪና ፋሶ የቆየው የፈረንሳይ ጦር አሸባሪዎችን አልተዋጋም በሚል ቅሬታ ቀርቦበታል
በቡርኪና ፋሶ ፀረ-ፈረንሳይ አመለካከት እያደገ መምጣቱ በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ላይ አሻራ አሳርፏል
ባለፈው አርብ በፓሪስ ላይ ፀረ-ፈረንሳይ መፈክሮችን ያሰማና ጦሩ ሀገሪቱን ለቆ እንዲወጣ የሚጠይቅ ሰልፍ ተካሂዷል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም