በጎርፍ አደጋው ከ100 በላይ ሰዎች ከመኖሪያቸው ተፈናቅለዋል
በደቡባዊ ቻይና ቾንግሺንግ ከተማ ሰሞኑን ከባድ ዝናብ ጥሏል።
ለሁለት ተከታታይ ቀናት በጣለው ዝናብ ምክንያትም ከ100 በላይ ሰዎች ከመኖሪያቸው ተፈናቅለዋል።
በርካታ ተሽከርካሪዎችም በቆሙበት በጎርፉ ተውጠዋል።
በቻይናው የቲክቶክ አምሳያ ዶይን የተለቀቀ ተንቀሳቃሽ ምስልም አንድ ህንጻ ግማሽ አካሉ ተደርምሶ ጎርፉን ሲቀላቀል አሳይቷል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic