ጋብቻው መልካም እድል ይዞ እንደሚመጣ ይታመናል
በሜክሲኮ የሳን ፔድሮ ከተማ ከንቲባ ከሰሞኑ ተሞሽረዋል።
ከንቲባ ቪክቶር ሶሳ የሰባት አመቷን “ንግስት አዞ” ነው ያገቡት።
በደቡባዊ ሜክሲኮ በምትገኘው ኦሳካ ለ230 አመታት የዘለቀ ከሴት አዞ ጋር ጋብቻ የመፈጸም ባህላዊ እምነት እንዳለ ይነገራል።
በምድር የምትመሰለውን ሴት አዞ ማግባት የሰው ልጆችን ከአማልክት ጋር ታገናኛለች ተብሎ ይታመናል።
ጋብቻው መልካም እድል ይዞ እንደሚመጣ ይታመናል፤ ቾንታል እና ሆቫ የተሰኙትን ጎሳዎችም የሚያቀራርብ ትልቅ ባህላዊ ስነስርአት ነው ተብሏል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic