ሺ ቤጂንግ ከአረብ ሀገራት ጋር ያላትን ምጣኔ ሃብታዊ ግንኙነት የሚያሳድጉ ጉባኤዎች ላይ ይሳተፋሉ
የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂምፒንግ ነገ ሳኡዲ ይገባሉ።
የሳኡዲው ንጉስ ሳልማን ቢን አብዱላዚዝ ግብዣ መሰረት ሪያድ የሚገቡት ፕሬዚዳንቱ የሶስት ቀናት ቆይታን ተብሏል።
ቻይና ከገልፍ ትብብር ምክርቤት አባል የመሰረተችውን ትስስር በሚያጠናክሩ ሁለት ጉባኤዎች ላይም እንደሚካፈሉ።።
ፕሬዚዳንቱ ከሳኡዲ እና ከሌሎች የአረብ መሪዎች ጋር በሚያደርጉት ውይይትም የቤጂንግና የባህረ ሰላጤው ሀገራትን ትብብር ለማሳደግ የሚያግዙ ነጥቦች ይጠበቃል።።
ከቻይና የድፍድፍ ነዳጅ ግዥ 18 በመቶውን የምትሸፍነው አረቢያ በፕሬዚዳንቱ ጉብኝት በሃይልና ኢንቨስትመንት ዘርፎች ጋር ስምምነቶችን ይጠበቃል።።
ቻይና በመካከለኛው ምስራቅ ሳኡዲን ዋነኛ አድርጋ የምትመለከታት ቢሆንም ሪያድ በምዕራባውያኑ ጫና ስር እንዳትወድቅ አላት።
የቻይና እና የባህረ ሰላጤው ሀገራት ግንኙነት በ በ 2010 ከነበረበት 2021 በእጥፍ ጨምሯል።
ከነዳጅ ገበያው ባሻገር ሀገራቱ ከቻይና በመሰርተ ልማት ዝርጋታ ፣ በሃይልና ኢንቨስትመንት ትብብራቸውን የሚያሳድጉ ተፈራርመዋል።
የቻይናው ሁዋዌ በሳኡዲ እና የተባበሩት ኤሚሬትስ ያካሄደው ግዙፍ የአምስተኛው ትውልድ (5 ጂ) ኔትወርክ የሌሎች የቀጠናውን ሀገራት ትኩረት ነው የሚነገረው።።
ከነዳጅ ጥገኝነት የተላቀቀ ኢኮኖሚን ለመገንባት የሚገኙት የአረብ ሃገራት የምዕራባውያኑን ጫና ወደ ጎን ብለው ቻይና በተለይ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ትብብራቸውን ነው።።