የአለም አቀፉ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ) እውነታዎች
የመጀመሪያው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ በ1995 በጀርመን በርሊን ተካሂዷል
ጉባኤው የአለምን የሙቀት መጠን ለመቀነስ ምክክር ይደረግበታል
የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የ2023 የዓለም የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤን (ኮፕ 28) ለማስተናገድ እየተሰናዳች ነው።
ላለፉት ሦስት አስርት ዓመታት ገደማ የዓለምን ሙቀት ለመቀነስና መዘዙን ለመከላከል ሀገራት በጠረጴዛ ዙሪያ ተቀምጠዋል።
የኮፕ ስብሰባዎች በዋነኝነት የሚያጠነጥኑት በድርድር እና ክርክሮች ላይ ሲሆን፤ አላማው የአየር ንብረት ለውጥን መገደብ እንዲሁም እርምጃዎችን መገምገም ነው።
ስለ ኮፕ ጉባኤ እውነታዎች እነሆ:-