ፖለቲካ
ለአየር ንብረት ካሳ ፈንድ ያዋጡ ሀገራት እነማን ናቸው?
'በማድግ ላይ ላሉ ሀገራት የሚውል 'የአየር ንብረት ፈንድ እንዲንቀሳቀስ ስምምነት ላይ ተደረሰ
አረብ ኢምሬትስ ለአየር ንብረት ካሳ ፈንድ 100 ሚሊየን ዶላር ሰጥታለች
የ28ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ (ኮፕ28) ጉባዔ አበረብ ኢምሬትስ ዱባይ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
በትናትናው እለት በተደረገው መከፈፍቻ ላይ ታሪካዊ ወሳኔ ላይ የተደረሰ ሲሆን፤ ይህም 'በማድግ ላይ ላሉ ሀገራት የሚውል 'የአየር ንብረት ካሳ ፈንድ ተግባራዊ መደረግ ነው።
በዚሁ መሰረትም ሀገራት ለፈንዱ ገንዘብ ማዋጣት የጀመሩ ሲሆን፤ እስካሁንም አረብ ኢምሬትስ፣ ጀርመን፣ ብሪታኒያና ጃፓን ለፈንዱ ገንዘብ ለግሰዋል።
የሀገራ ዝርዝርና የለገሱት የገንዘብ መጠን አንደሚከተለው ቀርቧል ይመልከቱ፤