የኮፕ28 ስብሰባ ፕሬዝደንት ከጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
ዶክተር አል ጃበር የፖሪሱን የአየር ንብረት ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ ትብብር አሰፈላጊ መሆኑን አስምረውበታል
ፕሬዝደንቱ እንደገለጹት እንዲህ አይነት ትብብር የሚካሄደው የአየር ንብረት ለውጥ ላይ ተግባራዊ እርምጃ ለመውሰድ እና ጎንለጎን ዘላቂ የሆነ የኢኮኖሚ እድገት ለማምጣት ነው
የኮፕ28 ስብሰባ ፕሬዝደንት ከጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።
የአረብ ኢምሬትስ የኢንዱሰትሪ እና አድቫንስድ ቴክኖሎጂ ሚኒስትር እና የኮፕ28 ሰብሳቢ ዶክተር ሱልጣን ቢን አህመድ አልጀባር በአረብ ኢምሬትስ አመራር እቅድ መሰረት ተመሳሳይ አላማ እና ሀሳብ ካላቸው አካላት ጋር ገንቢ የሆነ ትብብር መደረጉን ገልጸዋል።
ፕሬዝደንቱ እንደገለጹት እንዲህ አይነት ትብብር የሚካሄደው የአየር ንብረት ለውጥ ላይ ተግባራዊ እርምጃ ለመውሰድ እና ጎንለጎን ዘላቂ የሆነ የኢኮኖሚ እድገት ለማምጣት ነው።
ፕሬዝደንቱ በጣሊያን ሮም በመገኘት ከጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጂዮርጂያ ሜሎኒ ጋር በአረብ ኢምሬትስ በሚካሄደው የኮፕ28 ስብሰባ ጉዳይ መክረዋል።
ዶክተር አል ጃበር የፖሪሱን የአየር ንብረት ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ እና የአለም የከባቢ አየር ሙቀት ከ1.5 ዲግሪ ሴልሼስ እንዳይበልጥ ለማድረግ ትብብር አሰፈላጊ መሆኑን አስምረውበታል።