አረንጓዴ ዞን በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪየ ተሳታፊዎችን ለማስተማርና ለማሳተፍ የሚያገለግል ነው
አረንጓዴ ዞን ኮፕ28 በሚዘጋጅብት ዱባይ ኤክስፖ ሲቲ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን፤ ለአየር ንብረት እርምጃ አስፈላጊ ማዕከል ነው። አረንጓዴ ዞን በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪየ ተሳታፊዎችን ለማስተማርና ለማሳተፍ የሚያገለግል ነው።
ማእከሉ በተለያዩ የአየር ንብረት ርእሶች ላይ አሳታፊ ኤግዚቢሽኖችና ጥበባዊ ስራዎች የሚካሄዱበት ሲሆን፤ በአየር ንብረት ለውጥና በዘላቂነት ላይ ከ300 በላይ የውይይት መድረኮችን ያስተናግዳል።